በጋዛ የተገደሉ ፍልስጤማውያን ቁጥር ከ13 ሺህ አለፈ – የጋዛ ጤና ሚኒስቴር

ሰባተኛ ሳምንቱን በያዘው የጋዛው ጦርነት በእስራኤል የተቀናጁ ጥቃቶች የተገደሉ ፍልስጤማውያን ቁጥር ከ13 ሺህ በላይ መድረሱን የጋዛ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።ከነዚህም ውስጥ 70 በመቶዎቹ ህጻናት እና ሴቶች መሆናቸውን የተባበሩት መንግሥታት እንዲሁም በሐማስ አስተዳደር ስር ያለው ሚኒስቴሩ ገልጿል።…