የብሪታንያ መከላከያ ሚኒስቴር በሩሲያ የዩክሬን ላይወረራ ላይ በየቀኑ በሚያወጣው የስለላ መረጃ ሩሲያ የሶቪየት ዘመን ከፍተኛ ከፍታ ያለው የስለላ አውሮፕላኖችን ወደ አገልግሎት ለማምጣት እያሰበች ነው ሲል አስታወቀ።
የዩክሬን ባለስልጣናት ትላንትቅዳሜ ከባድ የሩስያ ሰው አልባ አውሮፕላኖች የመሠረተ ልማት አውታሮችን ጥቃት አድርሰዋል። በጥቃቱ የተነሳም ከ400 በሚበልጡ ከተሞች እና መንደሮች…