ዩኒቨርሲቲ መግባት ያልቻሉ ከ33 ሺሕ በላይ ተማሪዎች ቴክኒክና ሙያ እንዲማሩ ሊደረግ ነው

ዩኒቨርሲቲ መግባት ያልቻሉ ከ33 ሺሕ በላይ ተማሪዎች ቴክኒክና ሙያ እንዲማሩ ሊደረግ ነው

የዘንድሮውን የቴክኒክና ሙያ ትምህርት የመግቢያ ነጥብ ያስመዘገቡ 33 ሺሕ 766 ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማሠልጠን ነገ ሰኞ ኅዳር 10 ቀን 2016 ዓ.ም. የበይነ መረብ ምዝገባ እንደሚጀምር፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮ…