ባለሥልጣናት ስለባህር በር የሚሰጡት መግለጫ የተጠናና በጥንቃቄ መሆን እንዳለበት ምሁራን አሳሰቡ

ባለሥልጣናት ስለባህር በር የሚሰጡት መግለጫ የተጠናና በጥንቃቄ መሆን እንዳለበት ምሁራን አሳሰቡ

የመንግሥት ባለሥልጣናት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የባህር በር ጉዳይን በሚመለከት የሚሰጧቸው አስተያየቶችና መግለጫዎች፣ የተጠኑና ጥንቃቄ የተሞላባቸው እንዲሆኑ ምሁራን አሳሰቡ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዓርብ ኅዳር 7 ቀን 2016 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ በሚገኘው ዋናው ግቢ ራስ…