የመቀሌ የታክሲ አሽከርካሪዎች የሥራ ማቆም

ሰኞ ሕዳር 3, 2016 ዓም የጀመረው የመቀሌ ታክሲ አሽከርካሪዎች የሥራ ማቆም አድማ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል። ትላንት ሃሙስ አመሻሽ፡፡

ላይ አንዳድ ታክሲዎች ሥራ ቢጀምሩም በአብዛኛው ዛሬም በሥራ ማቆም አድማው ቀጥለዋል።

የታክሲ አሽከርካሪዎች የሥራ ማቆም አድማው በተጠቃሚዎች የዕለት-ተዕለት እንቅስቃሴዎች ላይ ከባድ አሉታዊ ተጽዕኖ እየፈጠረ መሆኑን አንዳንድ የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው የከተማይ…