የጁሊ ምህረቱ ሥዕል በዓለም በከፍተኛ ገንዘብ በመሸጥ የአፍሪካ ክብረ ወሰንን ሰበረ

የትውልደ ኢትዮጵያዊቷ አሜሪካዊት ጁሊ ምህረቱ የሥዕል ሥራ ዳግም የአፍሪካን የጥበብ ሥራ ክብረ ወሰን በመስበር በጨረታ በትልቅ ዋጋ የተሸጠላት አፍሪካዊት አርቲስት ሆነች።…