«ከነጻ አውጭነት ወደ አምባገነንነት» 30 ዓመታት በስልጣን ላይ ኢሳያስ አፈወርቂ

«እጅግ በጣም ተስፋ የተጣለበት ጊዜ ነበር። በደርግ ዘመነ መንግስት ኤርትራ ውስጥ የመኖር ተስፋቸው ተሟጦ እና ለደህንነታቸው ሰግተው ሀገር ጥለው ሸሽተው የነበሩ ሁሉ ከአሜሪካ ፣ ካናዳ ፣ ስዊዲን ፣ ኖርዌይ እና አውሮጳ ውስጥ የነበሩ ሰዎች ሁሉ ወደ ኤርትራ መትመም ጀምረው ነበር። በዚም በኢንቨስትመንት ለመሰማራትም ፍላጎቱም ከፍተኛ ነበር።»…