በምዕራብ ሐረርጌ ወደ ክሊኒክ ሰተት ብሎ የገባው ጅብ “መርፌ ተወግቶ” ተመለሰ

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ገለምሶ ከተማ ሰሞኑን የተሰማው ወሬ ትንሽ አግራሞትን የሚያጭር ነው። ምሽት በጨለማ በመጓዝ የምናውቀው ጅብ በቀትር ከተማይቱ ውስጥ ወደ ሚገኝ አንድ የግል ክሊኒክ ሰተት ብሎ መግባቱ ተሰምቷል።…