የድምፅ ይዘቶችን በበይነመረብ የማሰራጨት ጅምር

ቴክኖሎጅ የሰዎችን የአኗኗር ዘይቬ ከማሻሻል ባሻገር መረጃ የማግኛ መንገድንም ቀይሯል። በቴሌቪዥን፣በሬዲዮ እና በጋዜጣ ላይ ብቻ የታጠረውን የሰዎች መረጃ የማግኘት ዕድል አሁን የተለያዩ መረጃዎችን ማግኘት የሚያስችሉ እንደ ፖድካስት ያሉ ዲጅታል የመገናኛ ዘዴዎች ተፈጥረዋል።…