አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ በህወሓት ተመረጡ

የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ትናንት አርብ መጋቢት 08/2015 ዓ.ም. ባካሄደው ምርጫ አቶ ጌታቸው ረዳን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳዳር ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ መምረጡ ተነገረ። አቶ ጌታቸው ረዳ አዲስ የሚቋቋመው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳዳር ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ በህወሓት መመረጣቸውን የትግራይ ክልል ቴሌቪዥን ዘግቧል።…