ቲክቶክ የማይሸጥ ከሆነ አሜሪካ ልታግደው እንደምትችል ሪፖርት አመላከተ

የአሜሪካ መንግስት ቲክቶከ የግድ መሸጥ አለበት ያለ ሲሆን ያ የማይሆን ከሆነ ግን በሀገሪቱ ሊታገድ እንደሚችል ሪፖርቶች ጠቁመዋል።