በሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ማግሥት ለደረሰው ጉዳት በመንግሥት ላይ ክስ ተመሠረተ

በሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ማግሥት ለደረሰው ጉዳት በመንግሥት ላይ ክስ ተመሠረተ

የሕግ ባለሙያዎች ለሰብዓዊ መብቶች በድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ማግሥት በሻሸመኔና በብዙ የኦሮሚያ አካባቢዎች ለደረሰው ጉዳት፣ መንግሥትን ተጠያቂ ያደረገ ክስ መመሥረቱን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ በሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ኃላፊነትና ተጠያቂነት እንዲሰፍን ለማድረግ ሦስት ክሶችን (Strategic Litigation Cases)…