ከኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኋላ ወደ ሥራ ቦታ መመለስና ፈተናዎቹ

ከሁለት ዓመት በኋላ በርካታ የዓለማችን ድርጅቶች ሠራተኞቻቸው በየቤታቸው ከመስራት ወደ ቢሮ ስለመመለስ እንዲያስቡ እያደረጉ ነው። አብዛኞቹም ወደ ሥራ ቦታቸው መመለስ ጀምረዋል።…