የአል ጀዚራ ጋዜጠኛ ዌስት ባንክ ውስጥ በእስራኤል ጦር ተገደለች

ትውልደ ፍልስጤማዊ እና የአሜሪካ ዜግነት ያላት የዓለም አቀፉ የመገናኛ ብዙኃን ተቋም፣ አል ጀዚራ ጋዜጠኛ በወረራ በተያዘው ዌስት ባንክ ጄኒን ውስጥ በእስራኤል ኃይሎች ተተኩሶባት ተገለደለች።…