ተደራራቢው የኢትዮጵያ ሴት ጋዜጠኞች ጭቆና

ቢቢሲ ለዚህ ዘገባ ያነጋገራቸው ሴት ጋዜጠኞች በተለይም የጋዜጠኝነት ሥራ በጀመሩባቸው የመጀመሪያ ግዜያት የተለያዩ ማባበያዎችን በማቅረብ፤ ባስ ሲልም ማስፈራሪያ እና ጉልበት በመጠቀም አካላዊ ጥቃቶች በሥራ ቦታቸው አጋጥሟቸዋል። ጾታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች በመገናኛ ብዙኃን ውስጥ ስር መስደዳቸውን እና የተለመደ የየቀን ሕይወት አካል መሆኑን ሴት ጋዜጠኞቹ ይናገራሉ። እነዚህ ጥቃቶች ኢኮኖሚያዊ መልክ…