ከካሜሩን ጋር በሚደረገው የዛሬው ጨዋታ “እስከ መጨረሻው ደቂቃ ድረስ ለመፋለም ዝግጁ ነን”- አሰልጣኝ ውበቱ

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዋንጫ ከአዘጋጇ ካሜሩን ጋር ለምታደርገው ለዛሬው ጨዋታ ቡድኑ ጥሩ ዝግጅት ማድረጉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ገልጸዋል።…