መንግሥት የሕወሓት አመራሮች ከእስር እንዲለቀቁ ያሳለፈውን ውሳኔ እንዲቀይር ተጠየቀ

መንግሥት የሕወሓት አመራሮች ከእስር እንዲለቀቁ ያሳለፈውን ውሳኔ እንዲቀይር ተጠየቀ

በሽብርተኝነት የተፈረጀው የሕወሓት አመራሮች እንዲለቀቁ የተደረሰበት ውሳኔ ለሕዝብና ለአገር አንድነት ሲባል ተቀይሮ፣ አመራሮቹ በእስር ቆይተው የፍርድ ሒደታችውን እንዲከታተሉ ለመንግሥት ጥያቄ ቀረበ፡፡