የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞች ለተፈናቃዮች ያሰባሰቡት ርዳታ

የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞች በማህበራዊ መገናኛ ዘዴ ባደረጉት  የገንዘብ ማሰባሰብ ዘመቻ ከ2 ሚሊዩን ብር በላይ ገንዘብ በምስራቅ ወለጋ ዞን ኪራሙና ጊዳ አያና ወረዳ ለሚገኙ ተፈናቃዩች ማሰባሰባቸውን ገለጹ፡፡ ዩኒቨርሲቲውም ተጨማሪ የአንድ ሚሊዩን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡…