የፖለቲከኞቹ ከእስር መለቀቅና ለሃገሪቱ ፖለቲካ ያለዉ ተስፋ

ፖለቲከኞች ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር መለቀቃቸዉ ኢትዮጵያ ወደ ብሔራዊ ውይይት ለማምራት ኃይል ሊሆናት እንደሚችል ተገለጸ። ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው አንድ ፖለቲከኞች እና የፖለቲካ ጉዳይ ተንታኞ እንደሚሉት መሰል ውሳኔዎች ኢትዮጵያ አሁንም ለምትጋፈጠው ግጭት እልባት ሊያመጣ ይችላል፡፡…