በኢትዮጵያ ግጭት ዙሪያ የጀርመን አቋም

ጀርመን በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ምክንያት በሀገሪቱ የምታከናውነውን የልማትና የዕርዳታ ትብብር እንደማታቋርጥ ገለፀች። የጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና የልማት ሚኒስቴር እንዳስታወቀዉ በግጭቱ መስፋፋት ምክንያት በረሃብና በድህነት ስቃይ ውስጥ የሚገኘው ሕዝብ ቁጥር በአሳዛኝ ሁኔታ አሻቅቧል::…