በዩናይትድ ኪንግደም ኤርትራውያን ጥገኝነት ጠያቂ ታዳጊዎች ራሳቸውን ማጥፋት የፈጠረው ጥያቄ

ሄኖክ ዛይድ ገብረሥላሴ በልጅነቱ ከትውልድ አገሩ ኤርትራ ሸሽቶ ለዓመታት በስደት ከኖረ በኋላ በእንግሊዝ ውስጥ የተሻለ ህይወት እኖራለሁ የሚል ተስፋን ሰንቆ ነበር።…