በትግራይ የሰብዓዊ ቀውሱ እየተባባሰ ነው – የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ

በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነቱ ያስከተለው ሰብዓዊ ቀውስ ከቀን ወደ ቀን እየተባባሰ መምጣቱንና እስከ ሰባት ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ ተናግረዋል።…