አንዳንድ ነጥቦች ስለ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል

የምዕራብ ኦሞ፣ የቤንች ሸኮ፣ የካፋ፣ የዳውሮ እና የሸካ ዞኖች እንዲሁም የኮንታ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች መስከረም 20/2014 ዓ.ም. በተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ የራሳቸውን ክልል ለመመስረት የሚያስችላቸውን ድምጽ ሰጥተዋል። በዚህ ውጤት መሰረትም አምስቱ ዞኖች እና አንዱ ልዩ ወረዳ ከደቡብ ክልል ወጥተው የጋራ አንድ ክልል መመሥረታቸውን በመደገፋቸው ለኢትዮጵያ ፌድራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስራ አንደኛ…