ተመድ ከትግራይ ጦርነት ጋር በተያያዘ አስተያየት የሰጡትን የአይኦኤም ኢትዮጵያ ኃላፊ ጠራ

የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) የኢትዮጵያ ኃላፊ ከትግራይ ጦርነት ጋር በተያያዘ “ያልተፈቀደ ቃለ መጠይቆችን” አድርገዋል በሚል የተባበበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኤጀንሲ አስተዳደራዊ እረፍት እንዲወስዱ ማድረጉን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል።…