ህወሓት ተከፈተብኝ ያለውን ጥቃት ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እንዲያወግዝ ጥሪ አቀረበ

የፌደራል መንግሥቱ ኃይሎች በተለያዩ አቅጣጫዎች ጦርነት ከፍተውብኛል ያለው ህወሓት ጥቃቱን እንዲያስቆሙ ለዓለም አቀፉ ማኅብረሰብ ጥሪ አቀረበ። ህወሓት በኢትዮጵያ መንግሥት ኃይሎች እየተሰነዘረበት ያለው ጥቃት “በከባድ ጦር መሳሪያ፣ በታንክ፣ በሮኬቶች፣ በድሮኖች እና በተዋጊ ጀቶች” የታገዘ እንደሆነ በመግለጫው አመልክቷል።…