ተመድ እና ኢሰመኮ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ሚሸል ባችሌት በትግራይ እና በአዋሳኝ ክልሎች መካከል እየተባባሰ የሚሄደው ውጥረት እጅግ እንደሚያሳሳባቸው ገለፁ። ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ዘላዊ መፍትሄዎች ለማምጣት ብርቱ እገዛ እንዲያደርግ ጠየቁ።

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በበኩላቸው፤ “ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ለዚህ ግጭት ዘላቂ መፍትሔ በመስጠት …