ከአሸናፊነት የተሰረዘው ኢትዮጵያዊው የማራቶን ሯጭ እንዴት ያልተፈቀደ ጫማ አደረገ?

ኢትዮጵያዊው የማራቶን ሯጭ ደራራ ሁሪሳ እሁድ መስከረም 02/2014 ዓ.ም በአውሮፓዊቷ አገር ኦስትሪያ ዋና ከተማ ቬይና በተደረገው የማራቶን ውድድር ላይ ተሳትፎ አንደኛ በመውጣት ያሸነፈው ደራራ ሁሪሳ ከታላቁ ድሉ ጋር መቆየት የቻለው ከ45 ደቂቃዎች ያልበለጠ ነበር።…