የታዋቂው አደገኛ ዕፅ ነጋዴ ኤል ቻፖ ሚስት ጥፋተኛ መሆኗን አመነች


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኤል ቻፖ ጉዝማን ከእሥር ቤት እንደሚያልጥ አግዣለሁ፤ የሲናሎዋ የዕፅ አዘዋዋሪዎች ‘ንጉሥ’ እያለ ረድቻዋለሁ ብላለች የ31 ዓመቷ ኤማ።