ሱዳንና ግብጽ በሕዳሴው ግድብ ጉዳይ ላይ የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጣልቃ እንዲገባ ጠየቁ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኢትዮጵያ ሁለተኛውን ዙር የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ለማከናወን እየተዘጋጀች ባለበት ጊዜ ሱዳንና ግብጽ በጉዳዩ ላይ ጣልቃ እንዲገባ ጠየቁ።