ኢትዮጵያውያን የደመቁበት የቶኪዮ ኦሎምፒክ ማጣሪያ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በኔዘርላንድስ ሄንግሎ በተካሄደው የቶኪዮ ኦሎምፒክ ማጣሪያ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልኡካን ቡድን እሁድ ምሽት ወደ ውድድር ስፍራው ተጉዞ ውድድሮችን አካሂዷል።…