የአሜሪካ ድምጿ ጋዜጠኛ በእዳጋ ሃሙስ፣ በአዲግራት እና በሃውዜን ያየችው

VOA : የአሜሪካ ድምጿ ሄዘር መርዶክ በትግራይ ክልል ትገኛለች፡፡ ያለፉትን ቀናት ከመቀሌ ከተማ በመውጣት በክልሉ ወዳሉ ሌሎች ከተሞች ተጉዛ ነበር፡፡

ሄዘር በእዳጋሃመስ፣ በአዲግራት እና በሃውዜን ያየችውን ለኤደን ገረመው አጋርታታለች፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

እዳጋ ሓሙስ