የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ በቀጠናው ጉብኝት ማድረግ ጀመሩ

በቅርቡ የፕሬዝደንት ጆ ባይደን አስተዳደር የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ልዩ መልዕክተኛ አድርጎ የሾማቸው ጄፈሪ ፌልትማን በቀጠናው ወዳሉ አገራት ጉዞ ማድረግ መጀመራቸውን የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ።…