ከአመት በፊት ከአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ታስረው የተወሰዱ 13 ወጣቶች እስካሁን ደብዛቸው ጠፍቶ እንደሚገኝ ታወቀ

ከአመት በፊት ከአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ታስረው የተወሰዱ 13 ወጣቶች እስካሁን ደብዛቸው ጠፍቶ እንደሚገኝ ታወቀ

  “ገድለዋቸውም ከሆነም ከዘመድ ጋር አልቅሰን ቁርጡን አውቀን ቤታችን አርፈን እንቀመጥ።

እንዴት ልጅን ያህል ነገር ጠፍቶ ቤት ተኝተን እናድራለን?”- ቤተሰብ

 ተጨማሪ ያንብቡ: meseretmedia.org/p/13-f63