የዩንቨርስቲዎች ሰላም አስተማማኝ ስላልሆነ የመንግስት ሃላፊዎች የልጆቻቸውን ደህንነት እየጠበቁ ነው ተባለ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ይህ የሚያሳየው የክልሉ ደህንነት ቢሮ በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሰላም እንደሚሆኑ ማስተማመኛ መስጠት እንደማይችል ነው። የመንግስት ሃላፊዎች የልጆቻቸውን ደህንነት በዚህ መልክ ያስጠብቃሉ። ሌላውስ ምን ዋስትና አለው?

የጎሹ እንዳለማው ልጅ በወልዲያ ዩኒቨርስቲ ይማራል ወይም ሁሉም ተማሪዎች ወደ ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ይዛወራሉ❗️
=======================================
የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር የህዝብ ግንኙነት አማካሪና የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ የሆኑት አቶ ጎሹ እንዳላማው የደህንነት ስጋት አለ በሚል ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደበው ልጃቸው ወደ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ እንዲዛወርላቸው ጠይቀዋል። የክልሉ የሰላምና ደህንነት ቢሮ የከፍተኛ ሃላፊውን ጥያቄ በማፅደቅ ለሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የዝውውር ጥያቄውን አቅርቧል። ይህ የሚያሳየው የክልሉ ደህንነት ቢሮ በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሰላም እንደሚሆኑ ማስተማመኛ መስጠት እንደማይችል ነው። የመንግስት ሃላፊዎች የልጆቻቸውን ደህንነት በዚህ መልክ ያስጠብቃሉ። ሌላውስ ምን ዋስትና አለው?

No photo description available.