በአፋርና በሶማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች በተፈጸሙ ጥቃቶች በርካታ ንፁኀን መገደላቸው ተነገረ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የአፋር እና የሶማሌ ክልሎች በሚዋሰኑበት አካባቢ ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ በተቀሰቀሰ ግጭት የበርካታ ሰዎች ሕይወት ማለፉን የክልሎቹ መስተዳደሮች አስታወቁ። የአፋር ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር፣ አህመድ ሁመድ ለሮይተርስ የዜና ወኪል ከአርብ ጀምሮ በነበረው ግጭት 100 ያህል ሰዎች መሞታቸውን ተናግረዋል። የሶማሌ ክልላዊ መንግሥት ቃል አቀባይ አሊ አብደል በበኩላቸው፣ አርብ ዕለት ብቻ 25 ሰዎች መሞ…