ዐሥራ አራቱን ቅዳሴያት በመስኮብኛ የተረጐሙት ብፁዕ ዶክተር አቡነ ጢሞቴዎስ ዐረፉ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሥርዓተ ቀብራቸው፣ ነገ ረቡዕ ከጸሎተ ቅዳሴ በኋላ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል፤ ወደ ዩኒቨርሲቲ ያደገውን አንጋፋውን የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ፣ ለ20 ዓመታት መርተዋል፤ ዐሥራ አራቱን ቅዳሴያት በመስኮብኛ(ሩሲያ ቋንቋ) ተርጉመዋል፤ ስንክሳርን በ800 ገጾች አትተዋል፤ የልማት እና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽንን ለ11 ዓመታት በበላይ ሓላፊነት መርተዋል፤ *** የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ እና የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የበላይ …