ኮሮናቫይረስ፡ ለኮቪድ-19 እጅ አልሰጥ ያለችው ጉሊት ቸርቻሪ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ጆሴፊን ጉሊቷ ቁጭ ብላ አንድ አምስት ደንበኛ አስተናግዳ ገበያው ጭር ሲል የድምጽ መልእክት ታስተላልፋለች፣ ወደ ራዲዮ ጣቢያ፡፡ ልፋቷን፣ ድካሟን ተስፋዋን ለአድማጮች ታጋራለች፡፡ 150 ዶላር ለሰጧትም ላልሰጧትም፡፡…