ሕወሓት የጀመረውን ጥቃት ተከትሎ በትግራይ ፣ በአማራ እና በአፋር ክልሎች በ 96 ቦታዎች ላይ 417,152 ሰዎች ተፈናቅለዋል


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በትግራይ ፣ በአማራ እና በአፋር ክልሎች በ 96 ቦታዎች ላይ 417,152 ሰዎች በአገር ውስጥ ተፈናቅለዋል ፡፡ በሦስተኛው ዙር የድንገተኛ ጊዜ ጣቢያ ምዘና በዓለም ዓቀፉ የስደተኞች ድርጅት Displacement Tracking Matrix (DTM) የመፈናቀል ክትትል ጉዳዪች ቡድን ያወጣው ሪፖርት እንደሚጠቁመው እ.ኤ.አ. በኖቬምበር 2020 መጀመሪያ ላይ የትግራይ ክልላዊ ፓርቲ ሕወሓት በትግራይ ክልል  የሚገኘው የሰሜን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የመከላከያ ኃይልን በማጥቃት ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግስት ወታደራዊ ጥቃትን ሕወሓት ማስጀመሩን ተከትሎ  በሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት ተቀስቅሷል ይህ ደግሞ በርካቶች ከመኖሪያቸው ተፈናቅለዋል ፡፡ 

In early November 2020, the regional party of Tigray allegedly attacked the Northern Command of Ethiopia’s National Defense Force in Mekelle, Tigray region, prompting a military offensive from the federal government of Ethiopia. Following this, conflict broke out in the north of Ethiopia and this has displaced many from their homes.

ዝርዝር መግለጫውን ይህን ሊንክ ተጭነው ያንብቡትhttps://reliefweb.int/sites/reliefweb.int/files/resources/DTM%20Ethiopia%20Emergency%20Site%20Assessment%20Report%203.pdf

Image