“የሰብዓዊ ጥቃት በሚፈፀምበት ግዜ በራስ ላይ እንደተፈፀመ ጥቃት መቆጠር አለበት” – የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የሰብዓዊ መብቶች ላይ ጥቃት በሚፈፀምበት ግዜ፤ ጥቃቱ በራስ ላይ እንደተፈፀመ መቆጠር እንዳለበት የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ኃላፊዎች ገለፁ። በጥያቄዎ መልስ ዝግጅታችን ከአድማጮች ለተነሱ ጥያቄው ምላሽ የሰጡት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ዲሬክተር አቶ ዳን ይርጋና  የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የአፍሪካ ቀንድ አጥኚ አቶ ፍሰሃ ተክሌ የሰዎች ሰብዓዊ መብቶች በሚጣስበት ጊዜ ጉዳዩን በተለያየ …