ምርጫ 2013 ፡ ፓርቲዎች የምርጫ ቅስቀሳ መጀመራቸውን ይፋ አደረጉ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በመጪው ምርጫ የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለምርጫው የሚያደርጉትን ቅስቀሳ መጀመራቸውን ይፋ አደረጉ። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) እና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)፣ ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክረሲና (ባልደራስ) እንዲሁም የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በጋራ ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ የምርጫ ቅስቀሳ መጀመራቸውን ባካሄዷቸው ሥነ ሥርዓቶች በይፋ አድርገዋል።…