“ከሞት ይልቅ የምፈራው መኖርን ነው”

ስፔናዊው አሌክዞ ፓዝ ግን ሞትን ይመርጣል፤ ሕይወትን ይፈራል፡፡ በሕይወት መቆየቱን ሲያስብ ይንዘፈዘፋል፤ በፍርሃት ላብ ያሰምጠዋል፡፡