-
Ethiopia in civil conflict after assault on northern region
-
State Department says reports of Eritrean involvement credible
ኤርትራ ጦሯን ከኢትዮጵያው ትግራይ ክልል ባስቸኳይ እንድታስወጣ አሜሪካ መጠየቋን ብሉምበርግ ዘግቧል። የኤርትራ ወታደሮች በትግራይ እንደሚገኙ ማረጋገጫ መገኘቱን የጠቀሱት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ቃል አቀባይ፣ ሁኔታው በጣም አሳሳቢ ነው ብለዋል።
አሜሪካ ይህን ማሳሰቢያ የሰጠችው፣ አንዳንድ ምዕራባዊያን ዲፕሎማቶች የኤርትራ ወታደሮች ትግራይ ላይ ታይተዋል የሚል መረጃ ለዐለማቀፍ ዜና አውታሮች መስጠታቸውን ተከትሎ ነው። ብሉምበርግ ለአሜሪካ ውንጀላ እና ማሳሰቢያ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ መንግሥታትን አስተያየት ጠይቆ ምላሽ እንዳላገኘ አክሎ ገልጧል። የተመድ ዋና ጸሐፊ ትናንትና የኤርትራን ተሳትፎ የሚያረጋግጥ ማስረጃ አላገኘንም ማለታቸው ይታወሳል።
“This is a grave development,” a U.S. State Department spokesperson said in an emailed statement. “We urge that any such troops be withdrawn immediately.”The U.S. adds credence to accusations by the former rulers of Tigray that Eritrea is supporting the Ethiopian army against them. United Nations officials said earlier they’ve observed troops wearing Eritrean uniforms in the region.
READ MORE : https://www.bloomberg.com/news/articles/2020-12-11/u-s-urges-withdrawal-of-eritrean-troops-from-ethiopia