ኮንሶ ዞን ተጣቂዎች አደረሱት የተባለውን ጥቃት ተከትሎ ከ94 ሺህ በላይ ሰዎች ተፈናቀሉ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


DW : በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን ተጣቂዎች አደረሱት የተባለውን ጥቃት ተከትሎ ከ94 ሺህ በላይ ሰዎች ተፈናቀሉ። የዞኑ ባለስልጣናት እንዳስታወቁት ነዋሪዎቹ የተፈናቀሉት በዞኑ ኮልሜ ክላስተር ፣ ካራት እና ሰገን ዙሪያ ወረዳዎች ከሚገኙ መንደሮች ነው። ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸው የአካባቢው ነዋሪዎች በበኩላቸው ከባለፈው ሳምንት መጀመሪያ አንስቶ በመንደሮቹ እየተፈጸመ የሚገኘውን ጥቃት በመሸሽ በኮንሶ ዞን ወደሚገኙ ሌሎች ቀበሌያትና ወደ አጎራባች የአማሮ ልዩ ወረዳ መሸሻቸውን ተናግረዋል።