ከኢትዮጵያ ወደ ሱዳን የሚሰደዱ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ተመድ አስታወቀ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በኢትዮጵያ ሰሜናዊ ትግራይ ክልል እየተካሄደ ካለው ውጊያ በመሸሽ በሚቀጥለው ከስድስት ወር እስከ አንድ ዓመት የሚደርስ ጊዜ ቁጥራቸው ወደሁለት መቶ ሽህ የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን ወደአጎራባች ሱዳን ሊሰደዱ ይችላሉ የሚል ስጋት እንዳለው ተመድ አስታወቀ።

ባሳለፍነው ረቡዕ 1896 ሰዎች ድንበር አቋርጠው ሱዳን ምግባታቸውን የገለጠው ድርጅቱ ውጊያው ከተቀሰቀሰበት ካለፉት ሁለት ሳምንታት ወዲህ ሱዳን የገ…