ከሬዲዮ ሞገድ አፈና እስከ ርዕሰ መስተዳድር፡ ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ማናቸው?


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ከፌደራል መንግሥቱ ሠራዊት ጋር እየተካሄደ ባለው ወታደራዊ ግጭት ውስጥ ዋነኛው ተዋናይ የሆነው የትግራይ ክልል ገዢ ፓርቲ መሪና የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር የሆኑት ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የፍጥጫው ቀዳሚ ገጽታ ናቸው። ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ማናቸው?…