ምሑራን «ድርድር» ስለሚባለው ምን ይላሉ?


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እያደረጉት ያለው የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት የሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ በሕወሓት ላይ ሕግ የማስከበር ተግባር መጀመሯን ጎረቤት ሃገራቱ እንዲገነዘቡና ያልተፈለገ ግንዛቤ እንዳይዙ ይረዳል ሲሉ ሁለት የፖለቲካ ሳይንስ መምህራን ገለፁ።…