የአንበጣ መንጋ ወቅታዊ ይዞታ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኢትዮጵያ ውስጥ ከ25 ዓመታት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ እጅግ ተበራክቶ የተከሰተው የአንበጣ መንጋ አሁን በተወሰኑ አካባቢዎች መጠኑም በጣም ቀንሶ መታየቱ ተሰምቷል። የአንበጣ መንጋውን ለማጥፋትና ለመከላከል የተደረገው ርብርብ አዎንታዊ ውጤት አስገኝቷል ተሏል። በምሥራቅ አፍሪቃ አሁንም የአንበጣ ሥጋት መኖሩን የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት ጠቁሟል።…