የአንድነቱ ቅዱስ ሲኖዶስ የትውውቅ ጉባኤ አካሔደ፤ “ለቤተ ክርስቲያን ኃይልና ብርታት የኾነ ዐቢይ ጉባኤ ነው፤ በአንድነት ልንተጋ ይገባል”/ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ/

ብፁዓን አባቶች፣በስማቸውና አህጉረ ስብከታቸው የእርስ በርስ ትውውቅ አደረጉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣የትውውቅ ጉባኤውን፣በርእሰ መንበርነት መርተዋል በጥቅምቱ ምልዓተ ጉባኤ፣የአህጉረ ስብከት ክልል እና ምደባ ማስተካከያ ይደረጋል ከውጭ የመጡት አባቶች፣ በተደረገላቸው አቀባበል የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል ††† ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ጋራ 16 ብፁዓን አባቶች አብረው መጥተዋል መንበረ ፓትርያርኩንና የጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤትን እየተዘዋወሩ ጎብኝተዋል “አንድነቷን በዓለም አቀፍ ለማጠናከር …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE