የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ

በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ቡኩል ያለው ግንኙነትም በበጎ ሊታይ የሚገባ መሆኑንም ሚኒስቴሩ አሳውቋል። ባለፉት ሦስት ወራት በተለያዩ የአረብ ሀገሮች ይኖሩ የነበሩ 993 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውንም ሚኒስቴሩ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ተገልጿል።…