የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት ተጠባቂው ውጤት

በኢትዮጵያ ብሔራዊ መግባባትን እና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ፍኖተ ካርታ ይፈጥራል ተብሎ እየተካሄደ ያለው የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ መድረክ እስካሁን የሚጠበቅበትን ፍሬ አለማምጣቱን ፖለቲከኞች ገለጹ፡፡…